ህወሃት ህጻናትን ለጦርነት እየማገደ ነው

ህወሃት ህፃናትን ወደ ጦር ሜዳ እየማገደ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ጠበቃና የህግ ባለሙያ ዳዊት መንግስቱ ተናግሩ። በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ2000 የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላለ ጉባኤ በፀደቀው የህፃናት መብት ኮንቬሽን ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትን በማንኛውም ወታደራዊ አገልግሎትት መጠቀም እንደማይቻል ይደነግጋል። ኮንቬሽኑ ከ2002 አመት ጀምሮ በስራ ላይ እንዲውል ተደርጎ በአለም አቀፍ ደረጃ ተግበራዊ እየተደረገ … Continue reading ህወሃት ህጻናትን ለጦርነት እየማገደ ነው